am_jer_tn/43/11.txt

38 lines
2.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "እግዚአብሄር መልእክቱን መናገሩን ቀጠለ"
},
{
"title": "መጥቶም",
"body": "ይህ የሚያመለክተው የናቡከደነፆር ሙሉ ሰራዊትን ነው፡፡ “የናቡከደነፆር ሰራዊት ይመጣል”"
},
{
"title": "ለሞትም የሚሆነውን ለሞት",
"body": "“ይሞታል ብዬ የወሰንኩት ሁሉ ይሞታል”"
},
{
"title": "ለምርኮ የሚሆነውን ለምርኮ ",
"body": "“ይማረካል ብዬ የወሰንኩት ሁሉ ባቢሎናውያን ይማረካል”"
},
{
"title": "ለሰይፍም የሚሆነውን ለሰይፍ አሳልፎ ይሰጣል",
"body": "“ሰይፍ” ጦርነትን ያመለክታል፡፡ “በጦርነት ይሞታል ብዬ የወሰንኩ በጦርነት ይሞታል”"
},
{
"title": "እሳትን ያነዳል",
"body": "ይህ የሚያመለክተው እግዚአብሄር እየተናገረ እንደሆነ ነው፡፡ እግዚአብሄር የባቢሎን ሰራዊት ልኮ እሳት እንደሚያነደዱ ይናገራል፡፡ “የባቢሎን ሰራዊት እሳት እንዲያነዱ አደርጋለሁ”"
},
{
"title": "ያቃጥላቸውማል ይማርካቸውማል",
"body": "የግብፅ ጣኦቶችን ያቃጥላሉ ወይም ይወስዱአቸዋል፡፡"
},
{
"title": "እረኛም ደበሎውን እንደሚደርብ እንዲሁ የግብጽን አገር ይደርባል",
"body": "በግብፅ ያለውን ማጥፋት እና መውሰድ እነደ እረኛ ደበሎውን እነደሚደርበ መስሎ ይናገራል፡፡ “እርሱ ግብፅ ያላትን ነገር ሁሉ ይወስዳል ወይም ያጠፋዋል ልክ አንደ እረኛ ደበሎውን እንደሚደርብ”"
},
{
"title": "ሄልዮቱን",
"body": "ይህ የከተማ ስም ነው፡፡ ይህ ስም “የፀሀይ ከተማ” ማለት ነው፡፡ በዚህች ከተማ የፀሃይ አምላክ ጣኦት የሚያመልኩበት ቤተ መቅደስ ነበር፡፡"
}
]