am_jer_tn/43/04.txt

26 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ሁሉ ህዝቡም",
"body": "ይህ ሁሉንም ግለሰብ ላያካትት ይችላል፡፡ “ሁሉ” ሲል ብዙ ህዝቦች ለማለት ፈልጎ ነው፡፡ “ብዙ ህዝብ”"
},
{
"title": "የእግዚአብሔርን ቃል አልሰሙም",
"body": "“ቃል” የሚለው የእግዚአብሄርን ትዕዛዛትን ነው፡፡ “አልሰሙም” የሚለው ቃል አለማክበርን ያመለክታል፡፡ “የእግዚአብሄርን ትእዛዛት አላከበሩም”"
},
{
"title": "በአህዛብ መካከል ተበታትነው ከቆዩ",
"body": "“እግዚአብሄር በታተናቸው”"
},
{
"title": "ናቡዘረዳን",
"body": "የዚህን ሰው ስም እንዴት እንደተረጎመው በኤርምያስ 39፡9 ተመልከት"
},
{
"title": "ጎዶሊያስ…አኪቃም…ሳፋን",
"body": "የነዚህን ሰዎች ስም እንዴት እንደተረጎመው በኤርምያስ 39፡14 ተመልከት"
},
{
"title": "ጣፍናስ",
"body": "የዚህን የከተማ ስም በኤርምያስ 2፡16 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
}
]