am_jer_tn/43/01.txt

30 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በፈጸመ ጊዜ",
"body": "ይህ ሃረግ የአንድን ታሪክ ጅማሬን ያመለክታል፡፡ "
},
{
"title": "አዛርያስ",
"body": "ሊሆኑ የሚችሉት ትርጉሞች 1) ይህ የኤርምያስ ሌላኛው ስሙ ነው ኤርምያስ 42፡1 ወይም 2) የህ የዮሃናን ሌላ ልጁ ነው፡፡"
},
{
"title": "ሆሻያ",
"body": "በኤርምያስ 42፡1 ላይ የዚህ ሰው ስም እንዴት እንደተተረጎመ ተመልከት"
},
{
"title": "የቃሬያም… ዮሀናን",
"body": "በኤርምያስ 40፡13 ላይ የነዚህ የሰዎች ስም እንዴት እንደተተረጎመ ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "አነሳስቶአል",
"body": "ሰው ላይ መጥፎ ነገርን ለማድረግ ማነሳሳት "
},
{
"title": "ከለዳውያን…በእጃቸው አሳልፍ ትሰጠን ዘንድ",
"body": "“እጅ” የሚለው ቃል ሃይልን ወይም ጉልበትን ያመለክታል፡፡ “ለከለዳውያን አሳልፎ ትሰጠን ዘንድ”"
},
{
"title": "እንዲገድሉን ወደ ባቢሎንም እንዲማርኩን",
"body": "“እንዲገድሉን” መግደልን ያመለክታል፡፡ “ከለዳውያን እንዲገድሉን ወይም ደግሞ በባቢሎን እንድንማረክ”"
}
]