am_jer_tn/42/20.txt

26 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እኛም እናደርገዋለን ",
"body": "“እኛ እናደርገዋለን”"
},
{
"title": "አልሰማችሁም",
"body": "ልብ ብላችሁ አልሰማችሁም"
},
{
"title": "የአምላካችሁን የእግዚአብሄርን ቃል",
"body": "“ቃል” የሚለው ትእዛዙን ያመለክታል፡፡ “አምላካችሁ እግዚአብሄርን ያዘዘውን ትእዛዝ”"
},
{
"title": "አሁን",
"body": "“አሁን” የሚለው ቃል የአሁኑን ጊዜ ሳይሆን የሚያመለክተው ወደ ትኩረት ወደ ሚሻ ነጥብ እንሚያመራ ለማተኮር ነው፡፡"
},
{
"title": "በሰይፍና በራብ እንድትሞቱ",
"body": "“ሰይፍ” የሚለው ጦርነትን ያመለክታል፡፡ “በጦርነት ትሞታላችሁ”"
},
{
"title": "ሄዳችሁ እንድትቀመጡ በወደዳችሁበት ስፍራ",
"body": "የወደዱት ስፍራ ግብፅ ነው፡፡ “በግብፅ ሰላም ነው ብላችሁ የምታስቡት ምድር እንኳን”"
}
]