am_jer_tn/42/18.txt

26 lines
2.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር",
"body": "ኤርምያስ ማስተዋል ያለብንን መልእክት ሲያስተላልፍ የሚጠቀመው ሀረግ ነው፡፡ ኤርምያስ 6፡6 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ቍጣዬና መዓቴ በኢየሩሳሌም በሚኖሩ ላይ እንደ ፈሰሰ",
"body": "እግዚአብሄር በቁጣ ህዝቡን ሲቀጣ እነደ መአት እና ቁጣው ፈሳሽ ነገር እንደሆኑና በህዝቡ ላይ እንደሚያፈሰው ይናገራል፡፡ “እጅግ በጣም ስለተቆጣሁ የኢየሩሳሌምን ህዝብ እቀጣለሁ”"
},
{
"title": "መዓቴና ቁጣዬ",
"body": "ሁለቱም ቃላት አንድ አይነት ነገር ሲያመለክቱ ምን ያህል እንደተቆጣ አግንኖ ያሳያል፡፡ “ከባዱ መዓቴ”"
},
{
"title": "እንዲሁ…መዓቴ ይፈስስባችኋል",
"body": "እግዚአብሄር በቁጣ ህዝቡን ሲቀጣ እነደ መአት እና ቁጣው ፈሳሽ ነገር እንደሆኑና በህዝቡ ላይ እንደሚያፈሰው ይናገራል፡፡ “እጅግ በጣም ስለተቆጣሁ የኢየሩሳሌምን ህዝብ እቀጣለሁ”"
},
{
"title": "እናንተም ለጥላቻና ለመደነቂያ ለመረገሚያና ለመሰደቢያ ትሆናላችሁ",
"body": "እነዚህ ሁሉ የሚናገሩት አንድ አይነት ሃሳብ ሲሆን ሌሎች ከተማዎች የይሁዳን ህዝብ እግዚአብሄር ከቀጣቸው በኋላ እንዴት እንደ ሚንቁአት ይናገራል፡፡ “በናተ ላይ የደረሰውን ክፉ ነገር ሲያዩ ህዝብ ሁሉ ይደነቃል አነሱም ይረግሟቹአል ደግሞም መሰደቢያ ትሆናላችሁ”"
},
{
"title": "እንዳስጠነቀቅኋችሁ በእርግጥ እወቁ",
"body": "ይህ አረፍተ ነገር የሚያመለክተው እያስጠነቀቃቸው መሆኑን ነው፡፡ “አስጠንቅቄአችኋለሁ”"
}
]