am_jer_tn/42/15.txt

34 lines
2.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አሁን",
"body": "“አሁን” የሚለው ቃል የአሁኑን ጊዜ ሳይሆን የሚያመለክተው ወደ ትኩረት ወደ ሚሻ ነጥብ እንሚያመራ ለማተኮር ነው፡፡"
},
{
"title": "የእግዚአብሄርን ቃል",
"body": "የእግዚአብሄርን መልእክት"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር",
"body": "ኤርምያስ ማስተዋል ያለብንን መልእክት ሲያስተላልፍ የሚጠቀመው ሀረግ ነው፡፡ ኤርምያስ 6፡6 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "የምትፈሩት ሰይፍ በዚያ በግብጽ ምድር ያገኛችኋል",
"body": "“ሰይፍ” የሚለው ጦርነትን ያመለክታል፡፡ እስራኤላውያን ግብፅ ቢሄዱም ጦርነት እዛም ተከትሎአቸው እንደሚሄድ እና እንደሚደርስባቸው መስሎ ይናገራል፡፡ “የጦርነት መጥፎ ገፅታውን ታዩታላችሁ”"
},
{
"title": "የምትደነግጡበት ራብ በዚያ በግብጽ ይደርስባቸኋል፥",
"body": "እስራኤላውያን ረሃብ ይመጣባቸዋል ግብፅ ቢሆኑም እንኳን፡፡ “በእስራኤል የምትደነግጡበት ረሃብ ግብፅ ብትሄዱ እንኳን በዛ በረሃብ ትሰቃያላችሁ”"
},
{
"title": "በሚያቀኑ ሰዎች ሁሉ",
"body": "ሰዎች የሚለው ሁሉንም ህዝብ ያመለክታል ምክንያቱም የቤተሰቦቻቸው መሪዎች ናቸውና፡፡ “የሚያቀና ማንም ሰው”"
},
{
"title": "ይገቡ ዘንድ በዚያም ይቀመጡ ዘንድ ፊታቸውን ",
"body": "ትቶ መውጣት "
},
{
"title": "ከማመጣባቸው ክፉ ነገር",
"body": "ክፉ ነገርን ማምጣት እነደ አንድ እቃ ወደ ሰው እንደ ማምጣት መስሎ ይናገራል፡፡ “በነሱ ላይ የማመጣውን ክፉ ነገር”"
}
]