am_jer_tn/42/13.txt

14 lines
860 B
Plaintext

[
{
"title": "የአምላካችሁንም የእግዚአብሔርን ቃል ባትሰሙ",
"body": "“ቃል” የሚለው ትእዛዙን ያመለክታል፡፡ አለመታዘዝ ህዝቡ የእግዚአበሄርን ትእዛዛቱን አለመስማት አንደሆነ ይናገራል፡፡ “የእኔ አምላካችሁን እግዚአብሄር ትእዛዝ እነኳን ባታከብሩም”"
},
{
"title": "ሰልፍ ወደማናይባት የመለከትም ድምፅ ወደማንሰማባት",
"body": "ሁለቱም ቃላት የሚናገሩት ጦርነት ላይ ስለሚታየው እና ስለሚሰማው ነው፡፡ “ጦርነትን የማናይበት ወደማያጋጥመን”"
},
{
"title": "ወደማንራብባትም",
"body": "መራብ የሚለው ድርቅን ለማመልከት ይጠቀማል፡፡ "
}
]