am_jer_tn/42/11.txt

14 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ የገለጸበት ምክንያት ቃሉን አስረግጦ ለመናገር ስለፈለገ ነው፡፡፤ ኤርምያስ 1፡8 የተተረጎመበትን መንገድ ይመልከቱ፡፡ ‹‹እግዚአብሄር የተናገረው ይህንን ነው›› ወይም ‹‹እኔ እግዚአብሄር የተናገርኩት ይህንን ነው››"
},
{
"title": "አድናችሁ ዘንድ … አስጥላችሁ ",
"body": "“አድናችሁ” እና “አስጥላችሁ” የሚሉት ቃላት አንድ አይነት ሃሳብ ሲኖራቸው እግዚአብሄር የእውነት እንደሚያድን የሚናገር ነው፡፡ “ሙሉ በሙሉ እንዲያድናችሁ”"
},
{
"title": "ከእጁም አስጥላችሁ ዘንድ",
"body": "“እጅ” የሚለው ቃል ሀይል ወይም ስልጣንን ያመለክታል፡፡ “ከህይሉ እስጥላችሁ ዘንድ” ወይም “ከእርሱ አስጥላችሁ ዘንድ”"
}
]