am_jer_tn/42/07.txt

30 lines
2.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤርምያስ መጣ።",
"body": "ይህ አረፍተነገር እግዚአብሄር ለኤርምያስ የሰጠው መልእክት እንደሆነ ለማሳየት ነው፡፡ እንደዚህ ተመሳሳይ አረፍተነገር በኤርምያስ 1፡2 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “እግዚአብሄር ለኤርምያስ መልእክትን ሰጠው”"
},
{
"title": "ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ",
"body": "ይህ በህዝቡ ያሉ የተለያዩ ደረጃ ያላቸው ሰዎችን ያመለክታል፡፡ “ታናሹም” እና “ታላቁ” የሚለው በጣም አስፈላጊ ሰዎችን እና ተራው ሰውን ያመለክታሉ፡፡ “በሁሉም ደረጃ ላይ ያሉ ሰዎችን በአጠቃላይ” ወይም “በጣም አስፈላጊው ሰው እና ተራው ሰው ሁሉ”"
},
{
"title": "ህዝቡንም ሁሉ ጠራ",
"body": "ይህ ሁሉንም ግለሰብ ላያካትት ይችላል፡፡ “ሁሉ” ሲል ብዙ ህዝቦች ለማለት ፈልጎ ነው፡፡ “ብዙ ህዝብ”"
},
{
"title": "ጸሎታችሁን በፊቱ አቀርብ ዘንድ",
"body": "“ጸሎታችሁን ሁሉ ወደሱ አቀርባለሁ” ህዝቡን ለእግዚአብሄር እንዲጠይቁ እንደ ኤርምያስ የህዝቡን ፀሎት ይዞ ወደ እግዚአብሄር እንደሚቀርብ አርጎ መስሎ ይናገራል፡፡ “ፀሎታችሁን እነግርላችኋለሁ”"
},
{
"title": "እሰራችኋለሁ እንጂ አላፈርሳችሁም",
"body": "እግዚአብሄር የእስራኤልን ህዝብ እንደ ሚገነባ እና እንደ ሚፈርስ አድርጎ መስሎ ይናገራል፡፡ “አበለፅጋችኋለሁ እንጂ አላጠፋችሁም”"
},
{
"title": "እተክላችኋለሁ እንጂ አልነቅላችሁም",
"body": "እግዚአብሄር የእስራኤል ህዝብን እንዴት እንደ ሚበለፅጉ እና እነደማይጠፉ በሌላ አነጋገር ይናገራል፡፡ እንደ ተክል መስሎ ይናገራል ልክ እንደ ግንብ እንደመሰላቸው፡፡"
},
{
"title": "ስላደረግሁባችሁ ክፉ ነገር ተጸጽቻለሁና",
"body": "ክፉ ነገር የሚለው አንድ ሰው ሌለ አንድ ሰው ላይ የሚየመጣው ነገር ነው፡፡ “የመጣባችሁን ክፉ ነገር እከለክላለሁ”"
}
]