am_jer_tn/42/04.txt

26 lines
1.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እነሆ",
"body": "ተመልከት ወይም ልብ በል"
},
{
"title": "ከእናንተም ምንም አልሸሽግም",
"body": "“ከእናንተም ምንም አልሸሽግም” የሚለው ሀረግ ሁሉንም ነገር በግልፅ መንገር ማለት ነው፡፡ “እግዚአብሄር የነገረኝን ሁሉንም ነገር እነግራችኋለሁ”"
},
{
"title": "አምላክህ እግዚአብሄር",
"body": "ይህ ቃል ለመግባት መጀመሪያ ነው፡፡"
},
{
"title": "እውነተኛ እና ታማኝ",
"body": "እነዚህ ሁለት ቃላት አንድ ሃሳብ ይጋራሉ፡፡ እንዚህ ቃላት እግዚአብሄር እንደ አውነተኛ ማንም እንደ ማይቃወመው ምስክር አርጎ ይናገራል፡፡ “ታማኝነት”"
},
{
"title": "መልካም ወይም ክፉ ቢሆን",
"body": "ህዝቡ የእግዚአብሄር መልስ ምንም ቢሆን ምን እንደሚታዘዙ አስረግጠው እንደሚናገሩ ያሳያል፡፡ “ምንም አይነት መልስ ቢሰጠን”"
},
{
"title": "የአምላካችንን የእግዚአብሄር ቃል እንሰማለን፡፡",
"body": "“ቃል” የሚለው እግዚአብሄር የሚናገረውን ያመለክታል፡፡ “አምላካችን እግዚአብሄር የሚናገረውን” ወይም “አምላካችንን እግዚአብሄር እንታዘዛለን”"
}
]