am_jer_tn/42/01.txt

22 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ዮሀናን ቃሬያም",
"body": "እነዚህን ሰዎች በኤርምያስ 40፡13 እንዴት እንደተተረጎመ ተመልከት"
},
{
"title": "ያእዛንያ…ሆሻያም",
"body": "እነዚህ የሰው ስሞች ናቸው"
},
{
"title": "ሕዝብም ሁሉ ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ",
"body": "ይህ በህዝቡ ያሉ የተለያዩ ደረጃ ያላቸው ሰዎችን ያመለክታል፡፡ “ታናሹም” እና “ታላቁ” የሚለው በጣም አስፈላጊ ሰዎችን እና ተራው ሰውን ያመለክታሉ፡፡ “በሁሉም ደረጃ ላይ ያሉ ሰዎችን በአጠቃላይ” ወይም “በጣም አስፈላጊው ሰው እና ተራው ሰው ሁሉ”"
},
{
"title": "ህዝብ ሁሉ",
"body": "ይህ ሁሉንም ግለሰብ ላያካትት ይችላል፡፡ “ሁሉ” ሲል ብዙ ህዝቦች ለማለት ፈልጎ ነው፡፡ “ብዙ ህዝብ”"
},
{
"title": "ልመናችን፥ እባክህ፥ በፊትህ ትድረስ",
"body": "“እባክህን ልመናችንን ስማን”"
}
]