am_jer_tn/41/17.txt

18 lines
690 B
Plaintext

[
{
"title": "ይሄዱ ዘንድ",
"body": "ዮሀናን አብረውት ያሉት እና ያመለጡት ህዝቦች ሁሉ ሄዱ"
},
{
"title": "በጌሮት ከመዓም",
"body": "ይህ የቦታ ስም ነው"
},
{
"title": "ከለዳውያንን ፈርተዋልና",
"body": "ይህ የሚያመለክተው ከለዳውያን እንዳያጠቁአቸው መፍራታቸውን ነው፡፡ “ከለዳውያን ያጠቁናል ብለው አስበውዋልና”"
},
{
"title": "በአገሩ ላይ የሾመውን",
"body": "“አገሩ” የሚለው ቃል ሕዝብን ያመለክታል፡፡ “በይሁዳ ህዝብ ላይ የሾመውን”"
}
]