am_jer_tn/41/08.txt

34 lines
2.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አስር ሰዎች ተገኙ",
"body": "ከሰማንያ ሰዎቹ መሃል እንደተገኙ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "በሜዳ የተሸሸገ ስንዴና ገብስ ዘይትና ማርም አለንና",
"body": "ይህ የሚያመለክተው ስንዴና ገብስ ዘይትና ማርም ለእስማኤል እና ከእርሱ ጋር አብረው ለነበሩት ሰዎች እንደሚሰጡ ያሳያል፡፡ “በሜዳ የተሸሸገ ስንዴና ገብስ ዘይትና ማርም አለንና እሱን እንሰጣችኋለን”"
},
{
"title": "በሜዳ የተሸሸገ ስንዴና ገብስ ዘይትና ማርም አለንና",
"body": "ለወደፊት የቀመጠ አስፈላጊ ነገሮች"
},
{
"title": "እስማኤልም ከጎዶልያስ ጋር የገደላቸውን የሰዎች ሬሳ የጣለበትን ጉድጓድ …የእስራኤልን ንጉሥ ባኦስን",
"body": "ይህ የኋላ ታሪክ ሲናገር እስማኤል የተጠቀመውን የውሃ ጉድጓድ ያመለክታል፡፡ ንጉስ አሳ ንጉስ ባኦስ ሲያጠቁአቸው የራሱ ሰዎች ውሃ እንዲያገኙ ሰዎቹን ያስቆፈራቸው ጉድጓድ ነው፡፡"
},
{
"title": "ንጉስ አሳ…የሰራው ጉድጓድ",
"body": "“ንጉስ አሳ” የሚለው የሱን ሰዎችን ያመለክተል፡፡ “ንጉስ አሳ ሰዎቹን እንዲቆፍሩ አዘዘ” "
},
{
"title": "የእስራኤል ንጉስ ባኦስን ",
"body": "“ንጉስ በኦስ” ራሱን እና ሰራዊቱን ይወክላል፡፡ “የእስረኤል ንጉስን ባኦስንነ ሰራዊቱን”"
},
{
"title": "የናታንያም ልጅ እስማኤል…ሞላበት",
"body": "“እስማኤል” ራሱን እና አብረውት ያሉትን ሰዎችን ያመለክታል፡፡ “እስማኤልና አብረውት ያሉት ሰዎች…ሞሉት”"
},
{
"title": "በሞቱት",
"body": "“የሞቱት” ወይም “እነርሱ በገደሉአቸው”"
}
]