am_jer_tn/41/01.txt

30 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በሰባተኛውም ወር",
"body": "በእብራውያን ቀን አቆጣጠር ሰባተኛው ወር ነው፡፡ ይህም እንደ ምዕራባውያን አቆጣጠር የሴፕቴምበር መጨረሻዎቹ ላይ እና ኦክቶበር መጀመሪያዎቹ ላይ ነው፡፡ "
},
{
"title": "የኤሊሳማ ልጅ የናታንያ",
"body": "እነዚህን ስሞች በኤርምያስ 40፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "እስማኤል",
"body": "ይህ የሰው ስም ነው"
},
{
"title": "የሳፋንን ልጅ የአኪቃምን ልጅ ጎዶልያስን",
"body": "የእነዚህን ሰዎች ስም በኤርምያስ 39፡14 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "በአገሩ ላይ የሾመውን",
"body": "“በአገሩ” የሚለው ህዝቡን ያመለክታል፡፡ “በይሁዳ ህዝብ ላይ ሾመው”"
},
{
"title": "እስማኤልም….ገደላቸው",
"body": "“እስማኤል” የሚለው ቃል ራሱን እና ከእርሱ ጋር የነበሩትን አስር ሰዎችን ያመለክታል፡፡ “እስማኤል እና አስር ሰዎች…ገደሉአቸው”"
},
{
"title": "በዚያም የተገኙትን የከለዳውያንን ሰልፈኞች",
"body": "“በዛም ያሉትን የከለዳውያን ሰራዊቶችን”"
}
]