am_jer_tn/40/11.txt

30 lines
896 B
Plaintext

[
{
"title": "የይሁዳን ቅሬታ",
"body": "የይሁዳ ህዝብ ቅሬታ"
},
{
"title": "እንደ ሾመው… በላያቸው",
"body": "“እንዳስቀመጠው…እንዲቆጣጠር እንዲመራ”"
},
{
"title": "ሳፋንንም ልጅ የአኪቃምን ልጅ ጎዶልያስን",
"body": "ኤርምያስ 39፡14 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "በላያቸው",
"body": "በይሁዳ ህዝብ ላይ"
},
{
"title": "ሁሉ ከተሰደዱበት ስፍራ ሁሉ",
"body": "“ባቢሎናውያን ካሳደዱአቸው ቦታ”"
},
{
"title": "ወይንና የበጋንም ፍሬ እጅግ ብዙ አከማቹ",
"body": "እጅግ ብዛት ያለቸውን ወይንና የበጋ ፍሬዎችን "
},
{
"title": "የበጋ ፍሬ",
"body": "በበጋ ጊዜ የሚያፈራ ፍሬ"
}
]