am_jer_tn/40/05.txt

18 lines
637 B
Plaintext

[
{
"title": "ጎዶልያስ…አኪቃም…ሳፋን",
"body": "እነዚህ የሰዎች ስም ናቸው፡፡ ኤርምያስ 39፡14 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "በህዝቡ መካከል",
"body": "ከይሁዳውያን መካከል"
},
{
"title": "መልካም መስሎ ወደሚታይህ",
"body": "“ወደሚታይህ” ሲል አንድ ሰው ምን እንደሚያስብ ለመግለፅ ነው፡፡ “ትክክል ነው ብለህ የምታስበውን” "
},
{
"title": "በአገሩ ውስጥ በቀሩት ",
"body": "በይሁዳ የቀሩት "
}
]