am_jer_tn/40/01.txt

14 lines
823 B
Plaintext

[
{
"title": "ከእግዚአብሄር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው፡፡",
"body": "ይህ አረፍተነገር እግዚአብሄር ለኤርምያስ የሰጠው መልእክት እንደሆነ ይናገራል፡፡ ኤርምያስ 32፡1 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “እግዚአብሄር ለኤርምያስ መልእክት ሰጠው” ወይም “እግዚአብሄር ለኤርምያስ ተናገረ”"
},
{
"title": "ናቡዘረዳን",
"body": "ይህ የሰው ስም ነው፡፡ ኤርምያስ 39፡9 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ወደ ባቢሎን በተማረኩት",
"body": "“የጦር ሰራዊቱ በምርኮ ወደ ባቢሎን ሊወስዱአቸው ”"
}
]