am_jer_tn/39/15.txt

34 lines
2.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሃሳብ",
"body": "ይህ የተፈፀመው በምእራፉ የመጀመሪያ ክፍል ነው፡፡"
},
{
"title": "..ታስሮ ሳለ",
"body": "ይህንን ቃል ሲጠቀም ወደ ዋና ታሪኩ ለመመለስ ነው፡፡ ጸሐፊው ናቡከነደፆር ኤርምያስን እንዲይዙት ከሰጠው ትእዛዝ በኋላ እግዚአብሄር ለኤርምያስ የተናገረውን ለመግለጽ ነው፡፡ (ታሪካዊ ዳራ እና የጊዜ ቅደም ተከተል የሚለውን ተመልከት)"
},
{
"title": "የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ ኤርምያስ መጣ።",
"body": "“የእግዚአብሄር ቃል ወደ” የሚለው ቃል ልዩ የሆነ መልእክት ለመናገር ሲፈልግ የሚጠቀመው ነው፡፡ ተመሳሳይ አረፍተነገር በኤርምያስ 1፡4 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “እግዚአብሄር ለኤርምያስ እንዲህ ሲል ተናገረ “ውሰድ””"
},
{
"title": "በግዞትም ቤት አደባባይ",
"body": "ይህ ከንጉሱ ቤተመንግስት ጋር አብሮ ያለ ሰፊ ክፍት ቦታ ሲሆን ይህም ደግሞ ለእስረኞች የተዘጋጀ ቦታ ነው፡፡ ኤርምያስ 32፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ለኢትዮጵያዊውም ለአቤሜሌክ",
"body": "የዚህን ሰው ስም በኤርምያስ 38፡7 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር",
"body": "ኤርምያስ ማስተዋል ያለብንን መልእክት ሲያስተላልፍ የሚጠቀመው ሀረግ ነው፡፡ ኤርምያስ 6፡6 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ለበጎነት ሳይሆን ለክፋት ቃሌን በዚህች ከተማ ላይ አመጣለሁ ",
"body": "ክፉን ነገር በዚህች ከተማ ላይ አመጣለሁ እንደተነገርኩት ለክፋት ይሆናል፡፡"
},
{
"title": "በዚያን ቀን በፊትህ ይፈፀማል",
"body": "በዛች ቀን ላይ የሚፈጠረውን ታያለህ"
}
]