am_jer_tn/39/11.txt

18 lines
751 B
Plaintext

[
{
"title": "ናቡሽዝባንም…ጎዶልያስ…አኪቃም…ሳፋን",
"body": "እነዚህ የሰው ስሞች ናቸው"
},
{
"title": "…ዋና ዋና አለቆች ሁሉ ላኩ",
"body": "ሰዎቹን የላኩት ኤርምያስን ይዘው እንዲያወጡት ነው፡፡ "
},
{
"title": "ከግዞት ቤት አደባባይ",
"body": "ይህ ከንጉሱ ቤተመንግስት ጋር አብሮ ያለ ሰፊ ክፍት ቦታ ሲሆን ይህም ደግሞ ለእስረኞች የተዘጋጀ ቦታ ነው፡፡ ኤርምያስ 32፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "በህዝብ መካከል",
"body": "“በይሁዳ በቀሩት በህዝብ መካከል”"
}
]