am_jer_tn/39/04.txt

22 lines
875 B
Plaintext

[
{
"title": "በሌሊትም በንጉሡ አትክልት መንገድ በሁለቱ ቅጥር መካከል ከነበረው ደጅ ከከተማይቱ ወጡ በዓረባም መንገድ ወጡ",
"body": "በንጉሱ የአትክልት መንገድ በለሊት ወጡ"
},
{
"title": "በኢያሪኮ ሜዳ",
"body": "ቀጥ ያለ ሰፊ ሜዳ ሲሆን ከሸለቆ መጨረሻ በስተደቡብ ላይ ይገኛል"
},
{
"title": "በሃማት ምድር ወዳለችው ሪብላ ",
"body": "ሪብላ የሃማት ክልል ውስጥ የምትገኝ ከተማ ስትሆን ሶሪያ የሚባለው ነው፡፡"
},
{
"title": "ተከታተላቸው…አገኙት ይዘውም",
"body": "ተከትሎ ያዛቸው"
},
{
"title": "ፍርድን በእርሱ ላይ ተናገረ",
"body": "እንዴት እንደሚቀጣው ወሰነ"
}
]