am_jer_tn/39/01.txt

26 lines
1.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ወደ ኢየሩሳሌም መጥተው",
"body": "ኢየሩሳሌምን ሊወጉ መጡ"
},
{
"title": "በይሁዳ ንጉስ በሴዴቅያስ በዘጠነኛው አመት በአስረኛው ወር ",
"body": "ይህ ሴዴቅያስ ከነገሰ በእብራውያን ቀን መቁጠሪያ ከስምንት አመት እና ከአስረኛው ወር በኋላ ነው፡፡"
},
{
"title": "ዘጠነኛው…አስረኛው…አስረአንደኛው…አራተኛው",
"body": "ቁጥሮች ናቸው"
},
{
"title": "በሴዴቅያስም በአሥራ አንደኛው ዓመት በአራተኛው ወር ከወሩም በዘጠነኛው ቀን",
"body": "ይህ በዕብራውያን የቀን መቁጠሪያ የይሁዳ ንጉስ ሴዴቅያስ ከነገሰ ከአስር አመት እና አራተኛው ወር በኋላ ነው፡፡ አስረአንደኛው ቀን ማለት እንደ አውሮፕያን ቀን አቆጣጠር የጁላይ ወር መጀመሪያ አካባቢ ነው፡፡ “ሴዴቅያስ ከነገሰ ከአስራአንደኛው አመት አራተኛው ወር እና ዘጠኛው ቀን”"
},
{
"title": "ሳርሳር ሳምጋርናቦ እና ሠርሰኪም",
"body": "እነዚህ የሰው ስሞች ናቸው"
},
{
"title": "በመካከለኛው በር",
"body": "የከተማዋ የመካከለኛው በር፡፡ በመሪዎች የከተማው መግቢያ በር ጋር በመቀመጥ አስፈላጊ ነገሮች ላይ መወያት የተለመደ ነው"
}
]