am_jer_tn/38/27.txt

14 lines
691 B
Plaintext

[
{
"title": "ከእርሱ ጋር መነጋገርን ተው",
"body": "“ንጉሱና ኤርምያስ እርስ በእርስ የተነጋገሩትን ነገር”"
},
{
"title": "ከግዞት ቤት አደባባይ",
"body": "ይህ ከንጉሱ ቤተመንግስት ጋር አብሮ ያለ ሰፊ ክፍት ቦታ ሲሆን ይህም ደግሞ ለእስረኞች የተዘጋጀ ቦታ ነው፡፡ ኤርምያስ 32፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ኢየሩሳሌም እስከተያዘችበት ቀን ድረስ",
"body": "“የባቢሎን ሰራዊት ኢየሩሳሌምን እስከሚይዝበት ቀን ድረስ”"
}
]