am_jer_tn/38/22.txt

30 lines
2.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "ኤርምያስ ከንጉስ ሴዴቅያስ መነጋገሩን ቀጠለ"
},
{
"title": "የቀሩትን ሴቶች ሁሉ…ወደ ባቢሎን ንጉሥ አለቆች ያወጣሉ",
"body": "አንባቢው ሊረዳው የሚገባው ነገር አለቆች እነዚህን ሴቶች እንደ ባሪያ አድርገው ነው የወሰዱአቸው፡፡ “የቀሩትን ሴቶች ሰራዊቱ ያመጣቸዋል…ከባቢሎን ንጉስ አለቆች”"
},
{
"title": "ባለምዋሎችህ አታልለውሃል",
"body": "“ጓደኞችህ አታልለውሃል”"
},
{
"title": "እግሮችህ ግን አሁን በጭቃ ውስጥ ከገቡ",
"body": "ንጉሱ ከአሁን በኋላ የሚያደርገው ምንም ነገር የለም"
},
{
"title": "ሚስቶችህንና ልጆችህንም ሁሉ ወደ ከለዳውያን ያወጣሉ",
"body": "አንባቢው ሊረዳው የሚገባው ነገር አለቆች እነዚህን ሰዎች እንደ ባሪያ አድርገው ነው የወሰዱአቸው፡፡ “ሰራዊቱ ሚስቶችህንና ልጆችህን ወደ ከለዳውያን ያመጡአቸዋል”"
},
{
"title": "ከእጃቸው አታመልጥም",
"body": "“እጅ” የሚለው ቃል ሃይል ወይም እጅ የሚለማመደው ስልጣንን ነው፡፡ “ከሃይላቸው ልታመልጥ አትችልም”"
},
{
"title": "በባቢሎን ንጉሥ እጅ ትያዛለህ እንጂ ከእጃቸው አታመልጥም ይህችም ከተማ በእሳት ትቃጠላለች።",
"body": "“እጅ” የሚለው ቃል ሃይል ወይም እጅ የሚለማመደው ስልጣንን ነው፡፡ አንባቢው ሊረዳው የሚገባው ንጉሱ ይህን ለማድረግ ሌሎች እንደረዱት ነው፡፡ “አንተን የባቢሎን ንጉሱ ሰራዊቶች ይይዙሃል ደግሞም ከተማዋን በእሳት ያነዱታል፡፡”"
}
]