am_jer_tn/38/20.txt

10 lines
412 B
Plaintext

[
{
"title": "አሳልፈው አይሰጡህም",
"body": "“ከለዳውያን ለይሁዳ አሳልፈው አይሰጡህም” “አይሰጡህም” ሲል ሴዴቅያስን ነው፡፡"
},
{
"title": "እግዚአበሄር ያሳየኝ ቃል ነው",
"body": "ይህ አረፍተነገር የሚያሳየው ኤርምያስ ቀጥሎ ሊናገር ያለውን ነገር ነው፡፡"
}
]