am_jer_tn/38/19.txt

14 lines
837 B
Plaintext

[
{
"title": "በኮበለሉት",
"body": "ችግርን ማምለጥ እና እርዳታ የሚፈልጉ ሰዎችን ትቶ መሄድ፡፡ ኤርምያስ 37፡13 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "እጅ አሳልፈው ይሰጡኛል",
"body": "“እጅ” የሚለው ቃል ሃይል ወይም እጅ የሚለማመደው ስልጣንን ነው፡፡ “ከለዳውያን በኮበለሉት በይሁዳ ቁጥጥር ስር አሳልፎ ይሰጡኛል” ወይም “ከለዳውያን ለኮበለሉት ለይሁዳ ህዝብ የፈለጉትን እንዲያደርጉ አሳልፎ ይሰጡኛል”"
},
{
"title": "እነርሱም ያፌዝቡኛል",
"body": "“እነርሱም” የሚለው ቃል የኮበለሉትን የይሁዳ ህዝብን ነው፡፡"
}
]