am_jer_tn/38/17.txt

18 lines
1.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የእስራኤል አምላክ",
"body": "“የእስራኤል ህዝብ አምላክ”"
},
{
"title": "ይህችም ከተማ በእሳት አትቃጠልም",
"body": "“የባቢሎናውያን ሰራዊት ከተማዋን አያቃጥሉአትም”"
},
{
"title": "ይህች ከተማ በከለዳውይያን እጅ ትሰጣለች",
"body": "“እጅ” የሚለው ቃል ሃይል ወይም እጅ የሚለማመደው ስልጣንን ነው፡፡ ኤርምያስ 38፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “ከለዳውያን ይህንን ከተማ እንዲያሸንፉ እፈቅዳለሁ” ወይም “በዚህ ከተማ ላይ የፈለጉትን እንዲያደርጉ ለከለዳውያን እፈቅዳለሁ”"
},
{
"title": "ከእጃቸው አታመልጥም",
"body": "“እጅ” የሚለው ቃል ሃይል ወይም እጅ የሚለማመደው ስልጣንን ነው፡፡ “ከእነርሱ ጉልበት ልታመልጥ አትችልም”"
}
]