am_jer_tn/38/14.txt

18 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ብነግርህ በውኑ አትገድለኝምን?",
"body": "ኤርምያስ ይህን ጥያቄ የጠየቀው እውነቱን መልስ ቢነግረው ንጉሱ እንደሚገድለው ስላሰበ ነው፡፡ “እውነቱን ብነግርህ አንተ እኔን ትገድለኛለህ”"
},
{
"title": "ሕያው እግዚአብሔርን!",
"body": "“እግዚአብሄር አምላክ ህያው እንደሆነ”፡፡ ህዝቡ ይህን የሚናገሩት ቀጥለው የሚናገሩት እውነት እንደሆነ ለመግለፅ ነው፡፡ “ህያው እግዚአብሄር” ኤርምያስ 4፡2 ፡፡"
},
{
"title": "ለእነዚህ ሰዎች እጅ አሳልፌ አልሰጥህም",
"body": "“እጅ” የሚለው ቃል ሃይል ስላላቸው ሰዎች ይናገራል፡፡ “ሰዎች እንዲይዙአችሁ አለፈቅድም”"
},
{
"title": "ነፍስህን ለሚሹ",
"body": "ይህ ሀረግ አንድስ ሰው ለመግደል መፈለግን ያመለክታል፡፡ በኤርምያስ 11፡21 እንዴት እንደተተረጎመ ተመልከት፡፡"
}
]