am_jer_tn/38/12.txt

14 lines
665 B
Plaintext

[
{
"title": "በብብትህ ከገመዱ በታች አድርግ",
"body": "በእጅህ እና በገመዱ መሃከል አድርግ"
},
{
"title": "ኤርምያስን በገመዱ ጎተቱት",
"body": "ኤርምያስን የጎተቱት ከአቤሜሌክ ጋር አብረው የነበሩት ሰላሳ ሰዎች ናቸው"
},
{
"title": "ከግዞት ቤት አደባባይ",
"body": "ይህ ከንጉሱ ቤተመንግስት ጋር አብሮ ያለ ሰፊ ክፍት ቦታ ሲሆን ይህም ደግሞ ለእስረኞች የተዘጋጀ ቦታ ነው፡፡ ኤርምያስ 32፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
}
]