am_jer_tn/38/07.txt

22 lines
879 B
Plaintext

[
{
"title": "አቤሜሌክ ",
"body": "በንጉሱም ቤት የነበረው…አቤሜሌክ የሚለውን ቃል ሲጠቀም የአዲስ ታሪክ ጅማሬን ሊያመለክት ፈልጎ ነው"
},
{
"title": "ኢትዮጵያዊው አቤሜሌክ",
"body": "የኢትዮጲያዊ ሰው ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "ንጉሱም…",
"body": "ይህን ቃል ሲጠቀም በታሪኩ ውስጥ ትኩረት የሚሰጠውን ታሪክ ለማሳየት ነው (ታሪካዊ ዳራውን ተመልከት)"
},
{
"title": "በቢንያም በር ተቀምጦ",
"body": "ንጉስ ሴዴቅያስ ፍርድ እየሰጠ እና ክስ እየሰማ ይሆናል፡፡"
},
{
"title": "ብንያም በር",
"body": "ይህ የኢየሩሳሌም መግቢያ ሲሆን በያዕቆብ ልጅ በብንያም ስም ተሰይሟል"
}
]