am_jer_tn/38/06.txt

18 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በግዞት ቤቱም አደባባይ ወደ ነበረው ወደ ንጉሡ ልጅ ወደ መልክያ ጕድጓድ ውስጥ ጣሉት",
"body": "ኤርምያስን በገመድ ወደታች ላኩት፡፡ ነገር ግን ጣሉት የሚለው ጥሩ እንክብካቤ በጎደለበት በመጥፎ ቦታ እንዳስገቡት አግንኖ እየተናገረ ነው፡፡ “ኤርምያስን ወደ ጉድጓድ ገፈተሩት”"
},
{
"title": "ጉድጓድ",
"body": "ጥልቅ የተቆፈረ ሰዎች የዝናብ ውሃ የሚያጠራቅሙበት እና የሚቀዱበት ቦታ"
},
{
"title": "ከግዞት ቤት አደባባይ",
"body": "ይህ ከንጉሱ ቤተመንግስት ጋር አብሮ ያለ ሰፊ ክፍት ቦታ ሲሆን ይህም ደግሞ ለእስረኞች የተዘጋጀ ቦታ ነው፡፡ ኤርምያስ 32፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ኤርምያስን በገመድ አወረዱት",
"body": "ወደ ጉድጓዱ እንዴት እንደጣሉት ይናገራል"
}
]