am_jer_tn/38/04.txt

18 lines
972 B
Plaintext

[
{
"title": "ይህ ሰው እንዲገደል",
"body": "ይህን ሰው ለማስገደል ማዘዝ"
},
{
"title": "በዚህች ከተማ የቀሩትን የሰልፈኞቹን እጅ የሕዝቡንም ሁሉ እጅ ያደክማልና",
"body": "እጅ ያደክማል የሚለው የሚፈራን ሰው ያመለክታል፡፡ “በዚህች ከተማ የቀሩትን ሰልፈኞዎችን ድፍረታቸውን እያጡ ነው”"
},
{
"title": "ይህ ሰው ክፋትን እንጂ ለዚህ ሕዝብ ሰላምን አይመኝለትምና አሉት",
"body": "“ኤርምያስ ህዝቡ ሰላም እንዲሆኑ አይመኝም ነገር ግን በህዝቡ ላይ ከፉ ነገር እንዲሆን ነው የሚመኘው”"
},
{
"title": "በእጃችሁ ነው ",
"body": "እጅ የሚለው እጅ ያለውን ሃይል የሚያሳይ ነው፡፡ “በእሱ ላይ ማድረግ የፈለጋችሁትን አድርጉ”"
}
]