am_jer_tn/38/01.txt

22 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ሰፋጥያስ…ማታን…ጎዶልያስ…ጳስኮርም…ዮካል…ሰሌምያም…ጳስኮር…መልክያም",
"body": "እነዚህ የሰው ስሞች ናቸው"
},
{
"title": "በዚህች ከተማ የሚቀመጥ በሰይፍና በራብ በቸነፈርም ይሞታል",
"body": "“በዚህች ከተማ የሚቀመጥ በሰይፍ በረሃብ እና በቸነፈር ይሞታል” ወይም “በዚህች ከተማ የሚቀመጥ በሰይፍ በረሃብ እና በቸነፈር እገድላለሁ”"
},
{
"title": "ነፍሱም እንደ ምርኮ ትሆንለታለች",
"body": "ለባቢሎናውያን እጅ የሚሰጥ በህይወት ይሆናል ምንም ያለውን ነገር በሙሉ ቢያጣም፡፡ በኤርምያስ 21፡9 ላይ እንዴት እንደ ተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ይህች ከተማ በባቢሎን ንጉሥ ሠራዊት እጅ በእርግጥ ትሰጣለች",
"body": "“እጅ” የሚለው ጉልበትን ወይም በእጅ ያለን ቁጥጥርን ያመለክታል፡፡ “የባቢሎን ሰራዊት ኢየሩሳሌምን እንዲያሸንፉ እፈቅዳለሁ”"
},
{
"title": "እርሱም ይይዛታል",
"body": "አንባቢው ሊረዳው የሚገባው ነገር ሌሎችም የባቢሎን ንጉስ ከተማዋን ሲይዝ እንዳገዙት ነው፡፡ “ሰራዊቱ ይይዙአቸዋል”"
}
]