am_jer_tn/37/18.txt

46 lines
2.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በግዞት ቤት … ምን በድያችሁ ነው?",
"body": "ኤርምያስ ይህን ጥያቄ ምንም ጥፋት እንዳላጠፋ ለመናገር ይጠቀማል፡፡ “ምንም በደል አላደረኩባችሁም…በግዞት ቤት”"
},
{
"title": "ህዝብህን",
"body": "የይሁዳ ህዝብ"
},
{
"title": "የጣላችሁኝ",
"body": "ያስቀመጣችሁኝ"
},
{
"title": "ትንቢት ይናገሩላችሁ የነበሩ ነቢያቶቻችሁ ወዴት አሉ?",
"body": "ኤርምያስ ይህን ጥያቄ ትንቢት የተናገሩት ውሸታቸውን እንደሆነ እና እርሱ እውነቱን ስለተናገረ ሌላ ምንም ስህተት እንዳላደረገ ለማሳየት የጠየቀው ነው፡፡ “የናንተ ነቢያት ትንቢት የሚናገሩላችሁ…በዚህ ከተማ ላይ ስህተት ነው ነገር ግን እኔ እውነቱን ነው የተናገርኩት”"
},
{
"title": "ነቢያቶቻችሁ",
"body": "ይህ ቃል የሚያመለክተው ንጉስ ሴዴቅያስ እና የይሁዳ ህዝብን ነው"
},
{
"title": "እናንተና በዚህች አገር አይመጣባችሁም",
"body": "እናንተን እና አገራችሁን አያጠቃችሁም"
},
{
"title": "ልመናዬ ወደ አንተ ይድረስ",
"body": "ለምህረትህ ልመናዬን ስማኝ ወደ አንተም ይድረስ፡፡ ለምህረትህ ልመናቸው ወደ እግዚአብሄር ይድረስ የሚለውን በኤርምያስ 36፡7 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "የፀሀፊው ወደ ዮናታን ቤት ",
"body": "ፀሀፊ ወደ ሆነው ዮናታን ቤት፡፡ ኤርምያስ 37፡15 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "ከግዞት ቤት አደባባይ",
"body": "ይህ ከንጉሱ ቤተመንግስት ጋር አብሮ ያለ ሰፊ ክፍት ቦታ ሲሆን ይህም ደግሞ ለእስረኞች የተዘጋጀ ቦታ ነው፡፡ ኤርምያስ 32፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "እንጀራም…ይሰጡት ነበር",
"body": "“ሰራተኞቹ ለኤርምያስ እንጀራ ይሰጡት ነበር”"
},
{
"title": "ከጋጋሪዎች መንገድ ይሰጡት ነበር",
"body": "ጋጋሪዎች ከሚሰሩበት መንገድ"
}
]