am_jer_tn/37/16.txt

18 lines
920 B
Plaintext

[
{
"title": "ኤርምያስም ወደ ጕድጓድ ቤት ወደ ጓዳዎቹ ገባ",
"body": "“አለቆችም ኤርምያስን ወደ ጕድጓድ ቤት ወደ ጓዳዎቹ አስገቡት”"
},
{
"title": "አስመጣው",
"body": "ኤርምያስን አስመጣው"
},
{
"title": "በቤቱ",
"body": "የንጉሱ ሴዴቅያስ ቤተመንግስት"
},
{
"title": "በባቢሎን ንጉሥ እጅ አልፈህ ትሰጣለህ አለ",
"body": "“እጅ” የሚለው ጉልበትን ወይም በእጅ ያለን ቁጥጥርን ያመለክታል፡፡ ከዚህ ጋር ተመሳሳይ ቃላት በኤርምያስ 32፡4 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “በባቢሎን ንጉስ ቁጥጥር ስር አሳልፌ እሰጥሃለሁ” ወይም “የባቢሎን ንጉስ የወደደውን እንዲያደርግ እፈቅዳለሁ”"
}
]