am_jer_tn/37/14.txt

18 lines
487 B
Plaintext

[
{
"title": "መኮብለሌ",
"body": "ችግርን መሸሽ እና እርዳታ የሚፈልጉ ሰዎችን ትቶ መሄድ"
},
{
"title": "የሪያ",
"body": "ይህ ሰው ስም ነው"
},
{
"title": "አለቆች",
"body": "ኤርምያስ 1፡18 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "የፀሀፊውን የዮናታንን",
"body": "ፀሀፊ የነበረውን ዮናታንን፡፡ ይህ የሰው ስም ነው"
}
]