am_jer_tn/37/11.txt

34 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በተመለሰ ጊዜ",
"body": "ይህን ቃል ሲጠቀም የአዲስ ታሪክ መጀመሪያ እንደሆነ ለማመልከት ነው"
},
{
"title": "የርስት እድል ፈንታ",
"body": "ትንሽ መሬት ወይም ጥቂት መሬት "
},
{
"title": "በህዝቡ መካከል",
"body": "በዘመዶቹ መካከል፡፡ ኤርምያስ በቢኒያም የምትገኝ አናቶ ከምትባል ከተማ ነው፡፡ ኤርምያስ 1፡1 ተመልከት"
},
{
"title": "ብንያምም በር",
"body": "የመግቢያ በር ስም ነው"
},
{
"title": "የሪያ",
"body": "ይህ ሰው ስም ነው"
},
{
"title": "ሰሌምያ",
"body": "የዚህን ሰው ስም እንዴት እንደተተረጎመ በኤርምያስ 36፡14 ተመልከት"
},
{
"title": "ሐናንያ",
"body": "የዚህን ሰው ስም በኤርምያስ 28፡1 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "መኮብለልህ",
"body": "ችግርን መሸሽ እና እርዳታ የሚፈልጉ ሰዎችን ትቶ መሄድ"
}
]