am_jer_tn/37/09.txt

14 lines
617 B
Plaintext

[
{
"title": "ራሳችሁን አታታሉ",
"body": "“ራሳችሁን” የሚለው ቃል ንጉስ ሴዴቅያስ እና የተቀሩትን የይሁዳ ህዝብን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "ከለዳውያን በእርግጥ ከእኛ ዘንድ ይሄዳሉ",
"body": "የይሁዳ ህዝብ ከለዳውያን ስለሄዱ ሰላም እናገኛለን ብለው ያስባሉ፡፡ “ሰላም እንሆናለን ምክንያቱም ከለዳውያን ከእኛ ዘንድ ሄደዋልእና”"
},
{
"title": "ተነስቶ",
"body": "የተወጉት ይነሱ ነበር"
}
]