am_jer_tn/37/03.txt

54 lines
2.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ዬካልን",
"body": "የሰው ስም ነው"
},
{
"title": "ሰሌምያ",
"body": "ይህን የሰው ስም በኤርምያስ 36፡14 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ካህኑን የመዕሤያን ልጅ ሶፎንያስን",
"body": "የነዚህ ሰዎች ስም በኤርምያስ 21፡1 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ስለ እኛ",
"body": "\t“ለኛ” ወይም “ለኛ ጥቅም” “እኛ” የሚለው ቃል ንጉስ ሴዴቅያስ እና የተቀሩት የይሁዳ ህዝብን ነው"
},
{
"title": "ኤርምያስ በሕዝቡ መካከል ይወጣና ይገባ ነበር።",
"body": "“ይወጣና ይገቡ” የሚለው በነፃነት መንቀሳቀሱን ያሳያል፡፡ “ኤርምያስ መሄድ የፈለገበት ቦታ እንደ ልቡ ይንቀሳቀሳል”"
},
{
"title": "በግዞት ቤት ገና አላገቡትም ነበርና",
"body": "“ምክንያቱም ማንም እስርቤት አላስገባውም እና”"
},
{
"title": "ይወጣና ይገባ ነበር",
"body": "በሕዝቡ መካከል ይመላለስ ነበር"
},
{
"title": "ከብበዋት",
"body": "ኤርምያስ 32፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት "
},
{
"title": "የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ ኤርምያስ መጣ።",
"body": "“የእግዚአብሄር ቃል ወደ” የሚለው ቃል ልዩ የሆነ መልእክት ለመናገር ሲፈልግ የሚጠቀመው ነው፡፡ ተመሳሳይ አረፍተነገር በኤርምያስ 1፡4 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “እግዚአብሄር ለኤርምያስ እንዲህ ሲል ተናገረ”"
},
{
"title": "እንዲህ በሉት",
"body": "ይህ ንጉስ ሴዴቅያስ ወደ ኤርምያስ የላካቸውን ሁለት ሰዎችን ያመለክታል፡፡ የሰሌምያን ልጅ ዮካልንና ካህኑን የመዕሴያን ልጅ ሶፎንያስን "
},
{
"title": "ከእኔ ትጠይቁ ዘንድ",
"body": "“እኔ” የሚለው ቃል እግዚእብሄርን ያመለክታል"
},
{
"title": "እነሆ",
"body": "ተመልከት ወይም ልብ በል"
},
{
"title": "ይህችን ከተማ ይዋጉአታል ይይዙአትማል በእሳትም ያቃጥሉአታል",
"body": "ጦርነት መዋጋት መያዝ እና ማቃጠልን ከኤርምያስ 34፡22 ጋር አነፃፅር"
}
]