am_jer_tn/37/01.txt

22 lines
871 B
Plaintext

[
{
"title": "ኢኮንያን",
"body": "በዕብራይስጡ ጽሁፍ ‹‹ኮንያ›› የሚለው ቃል ይገኛል፡፡ ይህም የኢኮንያን ሌላ ስም ሲሆን ብዙ አዲስ ትርጉሞች ተመሳሳይ ንጉስን ለማመልከት ‹‹ኢኮንያን›› የሚለውን ስም ይጠቀማሉ"
},
{
"title": "የአገሩም",
"body": "የይሁዳ ምድር"
},
{
"title": "በነብዩ በኤርምያስ እጅ የተናገረውን",
"body": "እጅ የሚለው ሰውን ያመለክታል፡፡ “ኤርምያስ እንዲናገር አደረገው”"
},
{
"title": "የተናገረውን",
"body": "እግዚአብሄር የተናገረውን"
},
{
"title": "ነብዩ ኤርምያስ",
"body": "ኤርምያስ ራሱን በስሙ የሚጠራው ምክንያቱ ግልፅአደለም"
}
]