am_jer_tn/35/18.txt

18 lines
890 B
Plaintext

[
{
"title": "ኤርምያስም አለ",
"body": "ኤርምያስ ለምን ራሱን በስሙ እንደገለጸ ግልፅ አይደለም፡፡ በመጀመሪያ መደብ በመጠቀም መተርጎም ይቻላል"
},
{
"title": "ሬካባውያን",
"body": "ይህ አንድን ህዝብ የሚያመለክት ነው ኤርምያስ 35፡2 የተተረጎመበትን ይመልከቱ"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ እነዚህን ቃላቶች በአብዛኛው የሚጠቀመው ከእግዚአብሄር ቁልፍ መልዕክቶችን ማስተላለፍ ሲኖርበት ነው፡፡ ኤርምያስ 6፡6 የተተረጎመበትን መንገድ ይመልከቱ"
},
{
"title": "ኢዮናዳብ……..ሬካብ",
"body": "እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው"
}
]