am_jer_tn/35/12.txt

30 lines
2.5 KiB
Plaintext
Raw Permalink Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

[
{
"title": "የእግዚአብሄር ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ ‹‹…..እግዚአብሄር…››",
"body": "ይህ ዐረፍተነገር የተጠቀመው ከእግዚአብሄር ለየት ያለ መልዕክት እንዳለ ለማሳየት ነው፡፡ ኤርምያስ 1፡4 ላይ ተመሳሳይ ጥቅሶች የተተረጎመበትን መንገድ ይመልከቱ፡፡ ‹‹እግዚአብሄር ለኤርምያስ መልዕክት ሰጠው፡፡ እርሱም ‹እግዚአብሄር…› አለ ወይም ‹እግዚአብሄር ይህንን መልዕክት ለኤርምያስ ተናገረ፡ ‹እግዚአብሄር…."
},
{
"title": "ለኤርምያስ",
"body": "ኤርምያስ ለምን ራሱን በስሙ እንደገለጸ ግልፅ አይደለም፡፡ በመጀመሪያ መደብ በመጠቀም መተርጎም ይቻላል"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ እነዚህን ቃላቶች በአብዛኛው የሚጠቀመው ከእግዚአብሄር ቁልፍ መልዕክቶችን ማስተላለፍ ሲኖርበት ነው፡፡ ኤርምያስ 6፡6 የተተረጎመበትን መንገድ ይመልከቱ"
},
{
"title": "ቃሌን ትሰሙ ዘንድ ተግሳጽን አትቀበሉምን?",
"body": "እግዚአብሄር እስራኤልን ተግሳጹን እንዲሰሙት እየተናገራቸው ነው፡፡ ተግሳጼን መቀበል እዲሁም ቃሌን መስማት አለባችሁ››"
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ የገለጸበት ምክንያት ቃሉን አስረግጦ ለመናገር ስለፈለገ ነው፡፡፤ ኤርምያስ 1፡8 የተተረጎመበትን መንገድ ይመልከቱ፡፡ ‹‹እግዚአብሄር የተናገረው ይህንን ነው›› ወይም ‹‹እኔ እግዚአብሄር የተናገርኩት ይህንን ነው››"
},
{
"title": "የሬካብ ልጅ ኢዮናዳብ ልጆቹ የወይን ጠጅ እንዳይጠጡ ያዘዛቸው ቃል ተፈጸመ",
"body": "ይህ ሲተረጎም ‹‹የሬካብ ልጅ የሆነው የኢዮናዳብ ልጆች አባታቸው የወይን ጠጅ እንዳይጠጡ ያዘዛቸውን ፈጽመዋል››"
},
{
"title": "ኢዮናዳብ……..ሬካብ",
"body": "እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው"
}
]