am_jer_tn/35/01.txt

18 lines
1.3 KiB
Plaintext
Raw Permalink Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

[
{
"title": "በይሁዳ ንጉሥ …. ከእግዚአብሔር ዘንድ እንዲህ የሚል ቃል ወደ ኤርምያስ መጣ፡ ወደ ሬካባውያን ሄደህ…",
"body": " ከእግዚአብሔር ዘንድ እንዲህ የሚል ቃል ወደ ኤርምያስ መጣ›› የሚለው ዐረፍተነገር የተጠቀመው ከእግዚአብሄር ለየት ያለ መልዕክት እንዳለ ለማሳየት ነው፡፡ በኤርምያስ 1፡4 ላይ ተመሳሳይ መልዕክት የያዘ ዐረፍተነገር አለ፡፡ እግዚአብሄር በይሁዳ ንጉስ ዘመን ለኤርምያስ መልዕክት ሰጠ….. እርሱም ‹ሂድ› ወይም በይሁዳ ንጉስ ዘመን እግዚአብሄር ለኤርሚያስ እንዲህ ሲል ተናገረ….‹ሂድ› (ዐረፍተነገሩን ተመልከት)"
},
{
"title": "ለኤርምያስ",
"body": "ኤርምያስ ለምን ራሱን በስሙ እንደገለጸ ግልፅ አይደለም፡፡ በመጀመሪያ መደብ በመጠቀም መተርጎም ይቻላል"
},
{
"title": "ሬካባውያን",
"body": "ይህ አንድን ህዝብ የሚያመለክት ነው (ስም አተረጓጎም የሚለውን ተመልከት)"
},
{
"title": "የእኔ ቤት",
"body": "መቅደሱን "
}
]