am_jer_tn/34/20.txt

26 lines
2.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ለጠላቶቻቸው እጅ አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እጅ\" የሚለው ቃል ጠላቶች በእጆቻቸው ተጠቅመው በሀይል ለሚፈጽሙት ወይም ለሚያደርጉት ቁጥጥር ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፡፡ \"ጠላቶቻቸው በእነርሱ ላይ ሙሉ ሀይል እንዲኖራቸው እፈቅዳለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ ([[፡en: ta: vol2: translate: figs-mentnomy]]) ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "ህይወታቸውን ይፈልጋሉ",
"body": "ሊገድሏቸው ይፈልጋሉ የሚለውን ሻል ባለ አነጋገር መግለጫ ነው፡፡ (ዩፊምዝም/የማያስደስትን ቃል ሻልባለ ቃል መተካት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለጠላቶቻቸው እጅ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እጅ\" የሚለው ቃል የሚወክለው በቁጥጥር ስር ማድረግን ነው፡፡ \"በጠላቶቻቸው እንዲያዙ\" ወይም \"በጠላቶቻቸው ስር እንዲሆኑ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይነሳሉ",
"body": "\"ለመዋጋት ይመጣሉ\""
},
{
"title": "አመጣቸዋለሁ",
"body": "የባቢሎንን ሰራዊት አመጣለሁ"
}
]