am_jer_tn/34/17.txt

34 lines
3.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ስለዚህም እነሆ!",
"body": "\"አድምጡ!\" ወይም \"ቀጥሎ ልነግራችሁ ላለው ጠቃሚ ነገር ትኩረት ስጡ!\""
},
{
"title": "እኔ ለእናንተ ነጻነትን ላውጅ ነው…ለሰይፍ፣ ለመቅሰፍት፣ እና ረሃብ ነጻ መሆንን",
"body": "ኤርምያስ \"ነጻነት\" የሚለውን የተጠቀመው በምጸት ነው፤ ሰዎች በመከራ ሃሴት እንደሚያደርጉ በምጸት ይናገራል፡፡ \"ለእናንተ አበሳን አውጃለሁ… በሰይፍ፣ በመቅሰፍት፣ እና ችጋር የሚደርስ አበሳ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡"
},
{
"title": "ለእናንተ ነጻነት ማወጅ",
"body": "\"እናንተ ነጻ እንደሆናችሁ ማወጅ\""
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሰይፍ",
"body": "ይህ ሰይፍ ለያዙ ወታደሮች ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፡፡ \"የጠላት ወታደሮች እናንተን ለመግደል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በምድር ግዛት ሁሉ ፊት በእናንተ ላይ አሰቃቂ ነገር አደርሳለሁ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እይታ\" የሚወክለው ፍርድን ወይም ሚዛንን ነው፡፡ \"ግዛት\" የሚለው ቃል በግዛቶቹ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን ነው፡፡ \"በእያንዳዱ ምድር ግዛት የሚኖር ህዝብ እናንተ በአሰቃቂ ሁኔታ እንደምትኖሩ እንዲያስቡ አደርጋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር እና ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ወይፈን ሲያርዱ … ሲያልፉ… በወይፈኑ መሃል ሲያልፉ",
"body": "ይህ ምንባብ የሚገልጸው ሰዎች ቃል ኪዳኑን እንዴት እንደሚፈጽሙ ነው፡፡ (የመረጃ ዳራ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በእኔ ፊት ይፈጽማሉ",
"body": "\"ከእኔ ጋር ይስማማሉ\" ወይም \"እኔ እየተመለከትኩ ይፈጽማሉ\""
}
]