am_jer_tn/34/15.txt

18 lines
1.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አሁን እናንተ ራሳችሁ ንስሃ ገባችሁ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"አሁን\" የሚለው ቃል የዋለው ቀጥሎ ለሚሆነው ጠቃሚ ነገር ነው፡፡"
},
{
"title": "በትክክል በእኔ ዐይኖች",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ዐይኖች\" የሚለው ለአንድ ሰው አስተያየት ወይም ሀሳብ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ሆኖ የቀረበ ነው፡፡ \"እኔ ትክክል ነው የምለው\" (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በስሜ የተጠራው ቤት",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"የእኔ የሆነው ቤት\" ወይም \"እነርሱ እኔን የሚያመልኩበት ቤት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው (አድራጊ ወይም ተደርጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "መልሳችሁ ስሜን አረከሳችሁ",
"body": "የአንድ ሰው ስም ሰዎች ስለዚያ ሰው ለሚያስቡት ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፡፡ \"ትክክል የሆነውን ማድረግ አቁማችሁ፣ በምትኩ ሰዎች እኔ ክፉ እንደሆንኩ እንዲያስቡ የሚያደርጉ ነገሮችን አደረጋችሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]