am_jer_tn/34/12.txt

26 lines
2.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አያያዥ ሀሳብ፡",
"body": "በኤርምያስ 34፡8-11 ውስጥ ከሚገኘው የመረጃ ዳራ በኋላ ኤርምያስ ታሪኩን ከኤርምያስ 34፡8 እንደገና ይጀምራል፡፡ "
},
{
"title": "የያህዌ ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፣ \"ያህዌ",
"body": "ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር የዋለው ከእግዚአብሔ ዘንድ ልዩ መልዕክት ለማስተዋወቅ ነው፡፡ በኤርምያስ 1፡4 ላይ ተመሳሳይ የሆነው ሀረግ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ለኤርምያስ፣ እንዲህ ሲል መልዕክት ሰጠው፡፡ 'ያህዌ\" ወይም \"ያህዌ ይህንን መልዕክት ለኤርምያስ ሰጠው፡ 'ያህዌ'' (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የባርነት ቤት",
"body": "ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር ነው፡፡ \"ባሮች የነበራችሁበት ስፍራ\" (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እያንዳንዱ ሰው ወንድሙን፣ ራሱን ለእናንተ የሸጠውን ዕብራዊ ወገን እና የሚያገለግለውን ነጻ ማድረግ አለበት",
"body": "\"እያንዳንዳችሁ ወገናችሁ የሆኑትን ራሳቸውን ለእናንተ የሸጡትን እና ለእናንተ ባሪያ የነበሩትን ነጻ ማውጣት አለባችሁ\""
},
{
"title": "ነጻነቱን ሰጥቶ ይልቀቀው",
"body": "\"እናንተ ከማገልገል ነጻ እንዲወጡ ልትለቋቸው ይገባል\""
},
{
"title": "ጆሯቸውን ወደ እኔ…አላዘነበሉም",
"body": "በተሻለ ሁኔታ ለማድመጥ ወደ ተናጋሪው ጭንቅላትን ማዘንበል፣ ጆሮን ማስጠጋት፣ ተናጋሪው ለሚናገረው ትኩረት ለመስጠት ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ \"እኔ ለተናገርኩት …ትኩረት አልሰጡም\" (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]