am_jer_tn/34/08.txt

14 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከያህዌ ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል",
"body": "ይህ ፈሊጥ የዋለው ከያህዌ ዘንድ ልዩ መልዕክት ለማሰተዋወቅ ነው፡፡ በእርግጥ ሊተላለፍ የተፈለገው መልዕክት እሰከ ኤርምያስ 34፡12 ድረስ አልጀመረም፡፡ ተመሳሳይ የሆነው ሀረግ በኤርምያስ 7፡1 እንዴት እንደ ተተረጎም ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ለኤርምያስ መልዕክት ሰጠው\" ወይም \"ያህዌ ለኤርምያስ መልዕክት ነገረው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ቃል",
"body": "መልዕክት"
},
{
"title": "ንጉሥ ሴዴቅያስ ቃል ኪዳን ካደረገ በኋላ…የእርሱ ወንድም",
"body": "እነዚህ ቃላት ሁሉም በኋላ ለሚገለጹ ድርጊቶች የመረጃ ዳራ/መነሻ ይሰጣሉ፡፡ (የመረጃ ዳራ/ የመረጃ መነሻ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]