am_jer_tn/33/25.txt

14 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እኔ አልመሰረትኳቸውም… እናም አኔ ካላጸናኋቸው…እኔ እጥላቸዋለሁ…እናም አልመልሳቸውም",
"body": "ይህ ያህዌ በፍጹም ይሆናል የማይለው መላምታዊ ሁኔታ ነው፡፡ \"እኔ መስርቻለሁ… እና እና አጸንቻለሁ… ስለዚህ እኔ በፍጹም አልጥልም … እናም እኔ እመልሳለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (መላምታዊ ሁኔታዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እድል ፈንታቸውን /ሀብታቸውን እመልሳለሁ",
"body": "\"ዳግም ነገሮች ለእነርሱ መልካም እንዲሆኑ አደርጋለሁ\" ወይም \"እኔ እነርሱ ዳግም በመልካም እንዲኖሩ አደርጋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ ተመሳሳይ የሆኑ ቃላት በኤርምያስ 29፡14 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "ለ…ምህረት አሳያለሁ",
"body": "\"በ…ላይ ርህራሄ አለኝ\" የሚለው በ(ኤርምየስ 30፡18) ላይ እንደተተረጎመው ይተርጉሙት፡፡"
}
]