am_jer_tn/33/23.txt

22 lines
2.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የያህዌ ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፣ \"እንዲህ አለኝ",
"body": "ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር የዋለው ከእግዚአብሔ ዘንድ ልዩ መልዕክት ለማስተዋወቅ ነው፡፡ በኤርምያስ 1፡4 ላይ ተመሳሳይ የሆነው ሀረግ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ለኤርምያስ፣ እንዲህ ሲል መልዕክት ሰጠው፡፡ 'እንዲህ አለኝ\" ወይም \"ያህዌ ይህንን መልዕክት ለኤርምያስ ሰጠው፡ 'እንዲህ አለው\" "
},
{
"title": "ወደ ኤርምያስ ",
"body": "እዚህ ስፍራ ኤርምያስ ለምን ራሱን በስም እንደጠቀሰ ግልጽ አይደለም፡፡ አንደኛ መደብን በመጠቀም መተረጎም አያስፈልግም፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ፣ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ ህዝብ እንዲህ ሲል አላስተዋልክም፣ ‘የ… እነርሱ፡፡'\"",
"body": "ያህዌ ህዝቡ ምን እንዳለ ኤርምያስ እንዲያስተውል ፈልጓል፡፡ ይህ ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ በዐረፍተ ነገር መልክ ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ይህ ህዝብ ‘የ…እነርሱ' ሲል ምን እየተናገረ እንደጀሆነ ልታስተውል ይገባሃል\" (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በዚህ መንገድ፣ አይታዩም… እያሉ ህዝቤን አዋርደዋል",
"body": "\"በእርግጥ እነርሱ እየተናገሩ የሚገኙት ህዝቤ እርባና ቢስ እና ዳግም አገር ሆኖ የማይቆም እንደሆነ አድርገው ነው\""
},
{
"title": "ህዝቤ… በእነርሱ እይታ ከእንግዲህ አገር አይሆንም",
"body": "እይታ ማሰብ ለሚለው ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ \"ከእንግዲህ ህዝቤን እንደ አገር አያስቡም/አያዩም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]