am_jer_tn/33/17.txt

26 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከዳዊት ትውልድ የሆነ ሰው አይታጣም",
"body": "\"ሁልጊዜም ከዳዊት ትውልድ የሆነ ሰው ይገኛል\""
},
{
"title": "ከዳዊት ትውልድ የሆነ ሰው",
"body": "ወንድ የሆነ የንጉሥ ዳዊት ትውልድ"
},
{
"title": "በእስራኤል ቤት ዙፋን ላይ ለመቀመጥ",
"body": "ዙፋን ለንጉሡ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ \"በእስራኤል ቤት ላይ ንጉሥ ለመሆን\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የእስራኤል ቤት",
"body": "\"ቤት\" የሚለው ቃል በቤት ውስጥ ለሚኖሩ ቤተሰቦች ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ በዚህ ሁኔታ ይህ የሚያመለክተው የእስራኤልን መንግሥት ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 3፡18 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"እስራኤል\" ወይም \"የእስራኤል መንግሥት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የሚቃጠል መስዋዕት በፊቴ ለማንሳት/ለማቅረብ ከሌዊ ካህናት መሃል ሰው አይታጣም",
"body": "\"ሁሉም ከሌዊ ካህናት የሚቃጠል መስዋዕት የሚያነሳ ሰው አይታጣም\""
},
{
"title": "የሚቃጠል መስዋዕት የሚያነሳ/የሚያቀርብ",
"body": "\"የሚቃጠሉ መስዋዕቶች የሚያቀርብ\""
}
]